ኢትዮጵያ — መንግስት-አልባዋ ሀገር

Solidarity Movement for a New Ethiopia (SMNE)

Solidarity Movement for a New Ethiopia (SMNE)

April 27, 3014

ባለፈው እሁድ አይሲስ ባሰራጨው ቪዱዮ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በሁለት የተለያዩ ቦታዎች ሲገደሉ ተመልክተናል። ስለ ቪዱዮው ብዘ ማለት ቢቻልም ወገኖቻችን ከአገራቸው ወጥተው ወደ ተሻለ ኑሮ ፍለጋ መንከራተታቸው ሇዙህ ዓይነቱ አሰቃቂ ሞት ዲርጓቸዋል። ከአገራቸው የወጡት እየኖሩ ከመሞት ለመትረፍ ቢሆንም በስደት ደግሞ እጅግ መራራውን የሞት ጽዋ ጠጥተዋል። ይህ የወገኖቻችን ዕልቂት በዓለማችን ላይ በሚገኝ በምንም ዓይነት ቋንቋ፣ አገላለጽ፣ አጻጻፍ፣ እንባ፣ ወዘተ ሊገለጻ የማይችል ነው። ረዳት አልባ ሆነው የተመለከትነው ትዕይንታቸውም በውስጣችን ለዘመናት የማይሽር ቁስል ይዞ ይቀመጣሌ።

የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዲይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ ሁለንም ኢትዮጵያውያን ዘር፣ ቋንቋ፣ ሃይማኖት፣ ቦታ፣ ወዘተ ሳይለዩ ይህ በአገር ወገን ላይ የደረሰው ሀዝን በጋራ በመሆን እርስ በርስ በመጽናናት፣ በመበረታታት እንዲወጡ፤ ሌሎችንም በተመሳሳይ የስቃይና የመከራ ሁኔታ ላይ የሚገኙትን ወገኖች ለመርዳት የሚቻልበትን መንገድ እንዲቀይሱ አሳስበዋል………

 

ETHIOPIA, A COUNTRY WITHOUT A GOVERNMENT

 

 

 

 

 

 

 

_______________________________________________________________________________