Why is an Ethiopian government in exile necessary? A special press conference provided answers

A special 4-hour press conference was held on Saturday September 12, 2015 to answer some of the fundamental questions about the need for creating a government of Ethiopia in exile.

Listen: https://www.youtube.com/watch?v=k86izQlOD6s

Thank you for listening!

የኢትዮጵያ የስደት መንግስት ማቋቋም ለምን አስፈለገ? በቅርቡ የተዘጋጀ ጋዜጣዊ መግለጫ መልሶችን ሰጥቷል

በስደት መንግስት ማቋቋም ሂደት ዙሪያ ልዩ ጋዜጣዊ መግለጫ መስከረም 1 2008 ..አ በአደራጅ ኮሚቴው አማካኝነት ተካሂዷል። አራት ሰዓት የፈጀው ይህ ጋዜጣዊ መግለጫ የስደት መንግስት አስፈላጊነትንና ተያያዥ ጉዳዮችን በሚመለከት ለተነሱ በርካታ መሰረታዊ ጥያቄዎች መልስ ሰጥቷል።

ያዳምጡ: https://www.youtube.com/watch?v=k86izQlOD6s

ስላዳመጡ እናመሰግናለን!